ውድ ኢትዮጵያውያን አይቀሬውን እና አሳዛኙን ዜና ሳካፍላችሁ እጅግ እያዘንኩ ነው!!!
ላለፉት ጊዜያቶች በዚሁ የፌስ ቡክ ገጼ ላይ እስኪሰለቻችሁ ድረስ በዚህ ጉዳይ ስጽፍላችሁና ሳስጠነቅቃችሁ ነበር።ይችን ቅድስት አገር በረከሰ ተግባራቸው እንዳያረክሱዋት በጋራ እንቁም እንቃወም እንታገል፤ካቃተንም ራሳችንን እና ቤተሰባችን እናድን ስል ነበር የከረምኩት።
ይሄው አሁን ሁኔታው የከፋ ደረጃ ላይ ደርሶ በኢሮፒያን ዩንየን እና በሃያል አገራት ጫናና ትእዛዝ በኩል በኢትዮጵያ ምድር እንዲተገበር በመደረግ ላይ ነው።በዛሬው እለት በእነሱ አቆጣጠር may 17 2018 በይፋ አዲስ አበባ ውስጥ በሚገኘው በአውሮፓ ህብረት ቢሮ/European union /ቢሮ በአስቸኩዋይ ስብሰባቸው ውሳኔና ይሁንታ መሰረት ዓለም አቀፉ የግብረሰዶማውያን ሰንደቅ ዓላማ እንዲሰቀልና ከፍ ብሎ እንዲውለበለብ አድርገዋል።
ምስሉ ላይ እንደምትመለከቱት በአዲስ አበባ ከተማ ከአፍሪካ ህብረት ዋና መ/ቤት በስተጀርባ ባለውና በተንጣለለ ጊቢ ውስጥ በሚገኘው ዘመናዊ ቢሮዋቸው የግረሰዶማውያኑ ሰንደቅ ዓላማ ተሰቅሎ በመታየትና በመውለብለብ ላይ ነው።
ይህ ጉዳይ ከቀናት በፊት በEuropean union ፓርላማና በአውሮፓ ህብረት ፍርድ ቤት ቀርቦ ውይይት የተካሄደበት ሲሆን፤ ማንኛውም የአውሮፓ ህብረት አባል አገር የግዴታ የተመሳሳይ ጾታ ጋብቻን መቀበል አለበት ተብሎ የታመነበት ጉዳይ ነው።
በ European court በኩል ይፋ እንደተደረገውም ህጉን ያጸደቁ አገራትም ይሁኑ ያላጸደቁ አገራት ሳይወዱ በግድ የግብረሰዶማውያንን እኩልነትና መብት እንዲሁም የመጋባትና በሰርጀሪ የመውለድ የመዋለድ መብታቸውን ማስከበር እንደሚገባ ተገልጾዋል።
Melchior Wathelet, የተባሉት ዓለም አቀፍ እውቅና ያላቸው ጠበቃ አስረግጠው እንደገለጹትም ወግ አጥባቂ የሚባሉ አገራትና መንግስታት፣ ሐይማኖተኛ ህዝብና የሐይማኖት አገር የሚባለት ሳይቀሩ የግድ መቀበል አለባቸው ብለዋል።
ይህም አቁዋምም ከአንድ ወር በሁዋላ በሰኔ ወር በሚኖረው ጉባኤ ይሁንታን አግኝቶ እንደሚወሰንና እንደሚጸድቅ ይጠበቃል።
ከቀር በፊት የአውሮፓ ህብረት የፓርላማ ስብሰባ እለትም ሆነ ተብሎ ተሰብሳቢዎቹ ወደ አዳራሹ ከመግባታቸው በፊት ምስሉ ላይ እንደምታዩት አዳራሹ በግብረሰዶማውያኑ ሰንሰቅ ዓላማ አጊጦ እንዲገኝ ነው የተደረገው።ይህን ክስትት ያዩ ተሰብሳቢዎችም በደስታና በአድናቆት አጨብጭበው ይሁንታቸውን አሳይተዋል።
በ Melchior Wathelet /Belgian advocate general in the Luxembourg court,/ " gay spouses had standing in countries even where governments were implacably opposed to same-sex marriage.....all countries must agree LGBT right.. .."
እያሉ የተነተኑትንና ጠንከር ያለ አቁዋም ይዘው የሞገቱበትን ሃሳብም መላው የአውሮፓ ህብረት አገራት ተወካዮች በይሁንታ ተቀብለው የጋራ ፊርማቸውን እንደሚያኖሩ ተስማምተው ነውና የተለያዩት ተግባራዊ እንደሚሆን የታወቀ ነው።ነገሩ በዚህ ሁኔታ ላይ እንዳለ ነው እንግዲህ፤ከሌላው የአፍሪካ አገር በተለየ ሁኔታ ኢትዮጵያ ላይ ብቻ የአውሮፓ ህብረት በድፍረት በአዲስ አበባ ሰንደቅ ዓላማውን የሰቀለውና አቁዋሙን ይፋ ያደረገው።
ይህንን ሲያደርግም ኢትዮጵያውያን ቅጥር አቀንቃኝ ሰራተኞቹን ሳይቀር ሰብስቦ የማስተዋወቅ ስራ ከመስራት ጋር ነው።
ከሰዓታት በፊትም European union in ethiopia በተሰኘውና ቀድመው ቀደም ብለው ባዘጋጀት በፌስቡክ ገጻቸው ኢትዮጵያዊ ግብረሰዶማውያን እና የግብረሰዶማውያን መብት እንዲከበር የሚፈልጉ ዜጎች ስለ መብታቸው እንዲነሱ የሚቀሰቅስ ጽሁፍ ለቅቀው እርስ በርስ እያሰዳደቡን ይገኛሉ።ግፊቱ የመጣው ከራሳቸው ከኢትዮጵያውያን ነው ለማለት!እነዚህ ቡድኖች ከማበረታቻ ጽሀፋቸው ባለፈም መፈክሮች ያሉት ቪዲዮ ለቀዋል።"ብቻችሁን አይደላችሁም፤ሂውማን ራይትስ ዎች ከጎናችሁ ነው፣ኢሮፒያን ዩንየንም አብሮዋችሁ ነው፣በርቱ፣ለመብታችሁ ተነሱ፣ወዘተ የሚል ጽሀፍ የተለጠፈበት ቪዲዮም ለቀዋል።
ይህ ሁሉ የረከሰ ተግባር ደጋግሜ ልነግራችሁ እንደሞከርኩት የዓለም ህዝብ ጥያቄ ሆኖ አይደለም!ትእዛዙን በቀጥታ የሚቀበሉት ከክፉው መንፈስ ከአለቃቸው ስለሆነ ብቻ ነው!!!የፈጣሪ ተቃራኒ መሆን ከዚህ ይጀምራል ስለተባሉ ነው!ንቁ ተጠንቀቁ!አስጠንቅቁ!ይህን ጽሁፍም ለሌሎች ሼር አድርጉ
Source:Daniel Tomas
በቀን ከ14 ሺህ ቶን በላይ የዓሣ ምርት ከታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ እየተመረተ ነው!
26 Mar 2025 Ethiopia Todayየአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ደፋር ማሻሻያዎችን እና አፍሪካን የሚመሩ መፍትሄዎችን ከፒአርሲ ጋር የመጀመሪያ ስብሰባ ላይ አሳሰቡ!
18 Mar 2025 Ethiopia Todayፀሐይ ባለበት የቫይታሚን D እጥረት ለምን?
18 Mar 2025 Ethiopia Today"እንደ አሮጌ ምንጣፍ የተጣለ" - የቻይና መንግሥት ጋዜጣ የቪኦኤ በጀት እንዲቋረጥ መወሰኑን አወደሰ!
18 Mar 2025 Ethiopia TodayKillings, abductions, funding shortfalls stifle WFP relief efforts across Ethiopia!
15 Sep 2024 Ethiopia TodayEthiopia : Dialogue Commission wants gov’t to create “enabling condition
30 Jun 2024 Ethiopia TodayStruggles of High-Rise Living
30 Jun 2024 Ethiopia TodayTPLF regains political legitimacy with Justice Ministry’s blessing
29 Jun 2024 Ethiopia TodayA father who lost 2 sons in a Boeing Max crash waits to hear if the US will prosecute the company
29 Jun 2024 Ethiopia TodayEthiopia’s dam fills threaten Egypt’s lifeline: Calls for international intervention
29 Jun 2024 Ethiopia TodayFashion event brings Kanu, others to Ethiopia
29 Jun 2024 Ethiopia TodayEconomic, conflict spurring human trafficking in Ethiopia: US State Department
29 Jun 2024 Ethiopia TodayEthiopian gov’t forces killed 27 civilians in the Amhara region
29 Jun 2024 Ethiopia Todayበአማራ ክልል በዚህ ሳምንት ከ27 በላይ የሚሆኑ ‘ሰላማዊ ሰዎች’ “በመንግሥት ኃይሎች” መገደላቸው ተነገረ
29 Jun 2024 Ethiopia TodayAMHARA MASSACRE: A GRIM REMINDER OF ETHIOPIA’S FRAGILE PEACE
23 Jun 2024 Ethiopia TodayMore details emerging about ethnic Amhara Generals led public meeting in Addis
23 Jun 2024 Ethiopia TodayDr. Fisseha Eshetu’s Claims Under Scrutiny: A Closer Look
23 Jun 2024 Ethiopia Todayበአማራ ክልል ሁለት የጎጃም ዞኖች በቀናት ልዩነት “በመንግሥት ኃይሎች” ከ20 በላይ ሰዎች መገደላቸውን ነዋሪዎች ተናገሩ
18 Jun 2024 Ethiopia Todayጋዜጠኛ በቃሉ አላምረው፣ በላይ ማናዬ እና ቴዎድሮስ ዘርፉ ከእስር ተፈቱ
18 Jun 2024 Ethiopia TodayJiga, Ethiopia : Government Forces Reportedly Execute 25 Civilians in Following Ambush Loss
18 Jun 2024 Ethiopia Today
Widget by Making Different
Monday, May 21, 2018
ኢትዮጵያውያን ንቁ፣ ተጠንቀቁ፣ አስጠንቅቁ!
Subscribe to:
Post Comments (Atom)
Recent Articles
በቀን ከ14 ሺህ ቶን በላይ የዓሣ ምርት ከታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ እየተመረተ ነው!
በቀን ከ14 ሺህ ቶን በላይ የዓሣ ምርት ከታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ እየተመረተ ነው!ከታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ በቀን ከ14 ሺህ ቶን በላይ የዓሣ ምርት የሚገኝበት አቅም መፈጠሩን በግብርና ሚኒስቴር ዓሣ ሀብት ልማት ዴስክ ሃላፊ ዶክተር ፋሲል ዳዊት ገለጹ። ኢትዮጵያ እምቅ የዓሣ ሀብት ቢኖራትም በተለያዩ ተግዳሮቶች ምክንያት በዘርፉ ተጠቃሚ ሳትሆን መቆየቷን በግብርና ሚኒስቴር ዓሣ ሀብት ልማት ዴስክ ሃላፊ ዶክተር ፋሲል ዳዊት ተናግረዋል። በሀገር ደረጃ...
Mar-26 - 2025 | More »የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ደፋር ማሻሻያዎችን እና አፍሪካን የሚመሩ መፍትሄዎችን ከፒአርሲ ጋር የመጀመሪያ ስብሰባ ላይ አሳሰቡ!
የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ደፋር ማሻሻያዎችን እና አፍሪካን የሚመሩ መፍትሄዎችን ከፒአርሲ ጋር የመጀመሪያ ስብሰባ ላይ አሳሰቡ!የመጀመርያው የቋሚ ተወካዮች ኮሚቴ (PRC) እና አዲስ የተሾሙት የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን አመራር አባላት ዛሬ በአዲስ አበባ ተካሂደዋል። ስብሰባውን በኤች.ኢ. ማህሙድ አሊ የሱፍ፣ የAUC ሊቀመንበር እና ኤች.ኢ. በአፍሪካ ህብረት የአንጎላ ሪፐብሊክ ቋሚ ተወካይ እና የፒአርሲ ሊቀመንበር አምባሳደር ፕሮፌሰር ሚጌል ሴሳር...
Mar-18 - 2025 | More »ፀሐይ ባለበት የቫይታሚን D እጥረት ለምን?
ለሰውነታችን ጠቃሚ የሆነው ቫይታሚን ዲ የሚገኘው በፀሐይ ጨረር አማካኝነት በተፈጥሮ ሂደት ነው። ኢትዮጵያ ዓመቱን ሙሉ የፀሐይ ብርሃንና ሙቀት የምታገኝ ሀገር ብትሆንም በቅርቡ የወጣ መረጃ ብዙዎች የቫይታሚን ዲ እጥረት እንዳለባቸው ያመለክታል። ለምን ይሆን?ቫይታሚን ዲየቫይታሚን ዲ እጥረት በመላው ዓለም ሰዎች ላይ ስለሚታይ አሳሳቢ መሆኑ ይነገራል። በተለይ በዓመት ውስጥ የፀሐይ ብርሃንም ሆነ ሙቀቷን በውስን ወራት ብቻ በሚያገኙ የሰሜኑ ንፍቀ ክበብ ሃገራት ሰዎች...
Mar-18 - 2025 | More »"እንደ አሮጌ ምንጣፍ የተጣለ" - የቻይና መንግሥት ጋዜጣ የቪኦኤ በጀት እንዲቋረጥ መወሰኑን አወደሰ!
የቻይና መንግሥት ጋዜጣ የአሜሪካው ፕሬዝንት ዶናልድ ትራምፕ የአሜሪካ ድምፅ (ቪኦኤ) በጀት እንዲቋረጥ መወሰናቸውን አወደሰ።የአሜሪካ ድምፅ (ቪኦኤ) እና ራድዮ ፍሪ እስያ (አርኤፍኤ) በቻይና መንግሥት ዙሪያ ለዓመታት ሲዘግቡ የቆዩ ሲሆን ትራምፕ የጣቢያዎቹ በጀት እንዲቀነስ ወስነዋል።ውሳኔው የተላለፈው ባለፈው አርብ ነው። 1300 የቪኦኤ ሠራተኞች በግዴታ እረፍት እንዲወጡ ተነግሯቸዋል።ተቺዎች ውሳኔው ዲሞክራሲን ወደኋላ የሚጎትት ነው ቢሉም ግሎባል ታይምስ...
Mar-18 - 2025 | More »Killings, abductions, funding shortfalls stifle WFP relief efforts across Ethiopia!
Killings, abductions, funding shortfalls stifle WFP relief efforts across Ethiopia!Eight personnel dead as org. takes USD 30mln loan to sustain operationsThe World Food Program says security concerns are straining its ability to deliver crucial aid assistance in Ethiopia as no less than eight...
Sept-15 - 2024 | More »Ethiopia : Dialogue Commission wants gov’t to create “enabling condition
Professor Mesfin Araya, Chief of the Dialogue Commission (Photo credit : DW Amharic)The National Dialogue Commission on Thursday presented its performance report to the parliament. Unusual about it was that this meeting took place in a hotel, not at the parliament building. The practice...
June-30 - 2024 | More »Struggles of High-Rise Living
Located on the western outskirts of AddisAbaba, the Asko 40/60 condominium towers stand tall, promising a modern lifestyle but delivering a daily ordeal for its residents. Among them is Melat Kasa, a pregnant mother of two young children aged 4 and 6, who lives on the 13th floor. “I’ve been...
June-30 - 2024 | More »TPLF regains political legitimacy with Justice Ministry’s blessing
NewsTPLF regains political legitimacy with Justice Ministry’s blessingThe Ministry of Justice has granted the Tigray People’s Liberation Front (TPLF) the green light to register with the National Election Board of Ethiopia (NEBE) as a political party.Heads of the NEBE were informed of the...
June-29 - 2024 | More »A father who lost 2 sons in a Boeing Max crash waits to hear if the US will prosecute the company
Ike Riffel fears that instead of putting Boeing on trial, the government will offer the company another shot at corporate probationPhoto by: Jim Young/APProtesters hold photographs of victims of the 2019 Boeing Ethiopian Airlines crash, including Melvin Riffel, left.By: AP via Scripps...
June-29 - 2024 | More »Ethiopia’s dam fills threaten Egypt’s lifeline: Calls for international intervention
Adel Sadawi, a member of the Egyptian Council for Foreign Affairs and former Dean of the Institute for Research and Strategic Studies on Nile Basin Countries, commented on Ethiopia’s announcement of its readiness to carry out the fifth filling of the Grand Ethiopian Renaissance...
June-29 - 2024 | More »Fashion event brings Kanu, others to Ethiopia
Former Nigerian national football team striker Nwankwo Kanu and other African former football players are in Addis Ababa to participate in the Shenen Africa Fashion Festival Week 2024Upon arrival at the Addis Ababa Bole International Airport, on Thursday Kanu was welcomed by Ethiopia’s...
June-29 - 2024 | More »Economic, conflict spurring human trafficking in Ethiopia: US State Department
NewsEconomic, conflict spurring human trafficking in Ethiopia: US State DepartmentYemeni Houthis forcing Ethiopian migrants into military serviceThe US Department of State commends the Ethiopian government’s efforts to combat human trafficking but urges that more needs to be done to eliminate...
June-29 - 2024 | More »Ethiopian gov’t forces killed 27 civilians in the Amhara region
Ethiopian gov’t forces killed 27 civilians in the Amhara regionEthiopian government forces this week reportedly killed 27 civilians, in two separate incidents, in a latest string of extrajudicial killings in the Amhara region of Ethiopia. The forces allegedly carried it out in a...
June-29 - 2024 | More »በአማራ ክልል በዚህ ሳምንት ከ27 በላይ የሚሆኑ ‘ሰላማዊ ሰዎች’ “በመንግሥት ኃይሎች” መገደላቸው ተነገረ
በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ እና ሰሜን ጎጃም ዞኖች በቀናት ልዩነት “የመንግሥት ኃይሎች” ቤት ለቤትና መንገድ ላይ ‘ሰላማዊ ሰዎችን’ መግደላቸውን የዐይን እማኞችና ነዋሪዎች ለቢቢሲ ተናግረዋል።የደብረሲና ከተማጥቃቶቹ ሰኞ ሰኔ 17 እና ረቡዕ ሰኔ 19፤ 2016 ዓ/ም መፈጸማቸው የተነገረ ሲሆን፤ በጥቃቶቹም ከ27 በላይ ንጹሃን ሰዎች መገደላቸው ተነግሯል።በሰሜን ሸዋ ዞን ጣርማ በር ወረዳ ከደብረ ሲና ከተማ ወጣ ብላ በምትገኝ ሾላ ሜዳ በተባለች አነስተኛ የገጠር...
June-29 - 2024 | More »AMHARA MASSACRE: A GRIM REMINDER OF ETHIOPIA’S FRAGILE PEACE
Mariam SenbetBeneath the rich history of Ethiopia lies a disturbing trend of violence that has disrupted the tranquility of its ancient monasteries and the well-being of its inhabitants. On February 22, 2024, a brutal assault resulted in the deaths of four monks within the sacred confines of...
June-23 - 2024 | More »More details emerging about ethnic Amhara Generals led public meeting in Addis
On Friday, the Ethiopian Defense Force shared a brief update on its social media page about the meeting that the Deputy Chief of Staff, Abebaw Tadesse, Defense Operations Manager, General General Belay Seyoum, and Federal Police Deputy Commissioner, Zelalem Mengiste had with...
June-23 - 2024 | More »Dr. Fisseha Eshetu’s Claims Under Scrutiny: A Closer Look
Dr. Fisseha EshetuBy Taye HaileDr. Fisseha Eshetu, the CEO of Purpose Black, has recently made headlines by claiming that he fled Ethiopia out of fear of arrest by the government. He alleges that government agents threatened him and accused him of supporting the group known as Fano. However,...
June-23 - 2024 | More »በአማራ ክልል ሁለት የጎጃም ዞኖች በቀናት ልዩነት “በመንግሥት ኃይሎች” ከ20 በላይ ሰዎች መገደላቸውን ነዋሪዎች ተናገሩ
Bahir Darበአማራ ክልል ምዕራብ እና ምሥራቅ ጎጃም ዞኖች ባለፈው ሳምንት በቀናት ልዩነት ውስጥ ተፈጽሟል በተባሉ ጥቃቶች ከ20 በላይ የሚሆኑ ሰዎች መገደላቸውን ነዋሪዎች እና የዐይን እማኞች ለቢቢሲ ተናገሩ።ጥቃቶቹ ባለፈው ሳምንት ሰኔ 7 እና 9 ቀራኒዮ እና ጂጋ በተባሉ ከተሞች እንደተፈጸሙ የተናገሩት ነዋሪዎች፤ ሁለቱም ጥቃቶች የመንግሥት ኃይሎች እና የፋኖ ታጣቂዎች ውጊያ ካደረጉ በኋላ ስለመፈጸማቸው ገልጸዋል።እሁድ ሰኔ 9 በምዕራብ ጎጃም ዞን ጃቢጠህና...
June-18 - 2024 | More »ጋዜጠኛ በቃሉ አላምረው፣ በላይ ማናዬ እና ቴዎድሮስ ዘርፉ ከእስር ተፈቱ
ጋዜጠኛ በቃሉ አላምረው፣ በላይ ማናዬ እና ቴዎድሮስ ዘርፉ ከእስር ተፈቱለፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት “አካልን ነጻ የማውጣት” አቤቱታ ያቀረቡት ሶስት ጋዜጠኞች ከእስር ተፈቱ። ዛሬ እና ከትላንት በስቲያ ቅዳሜ ከእስር የተፈቱት ጋዜጠኞች በቃሉ አላምረው፣ በላይ ማናዬ፣ ቴዎድሮስ ዘርፉ ናቸው። ሶስቱ ጋዜጠኞች የፌደራል ፖሊስ “ሕገ መንግስታዊ መብታቸውን በመጣስ በእስር እንዲቆዩ” ማድረጉን በመጥቀስ ለፍርድ ቤት አቤቱታ ያቀረቡት ባለፈው ሳምንት ነበር።...
June-18 - 2024 | More »Jiga, Ethiopia : Government Forces Reportedly Execute 25 Civilians in Following Ambush Loss
In the latest string of known extrajudicial executions of civilians, the Ethiopian government soldiers reportedly massacred 25 civilians in Jiga, West Gojam, Amhara region of Ethiopia. Residents and Fano forces from the area have confirmed the incident to Ethiopian News outlets based in...
June-18 - 2024 | More »
Recent Video Uploads
Subscribe Ethiopia Today Videos and Watch on You Tube
Ethiopia Today
- Active a minute ago with many
- videos
Ethiopia Today bringing you recent information about Ethiopia. It bring you, news, Amharic movies, Musics and many clips. subscribe and get many Videos on time
No comments:
Post a Comment