Saturday, May 25, 2013

መሄዴ ነው

ባር ባር አለው ሆዴ ልቤ መሬት ለቆ ሊያከንፈኝ እንዳይሆን አለግብሩ መጥቆ አለአስተዳደጉ አለባህሉ ወድቆ ሽው እልም ሽው እልም ልቤ ወፌ ይላላ በመስተፋቅር ቀስት በሮሮ ምህላ እንደደመና አክናፍ እንደጮራው ጥላ ሽው እልም ሽው እልም ሽው እልም ይላላ ነሸጠው ሸፈጠ ሄደ ሸመጠጠ በመስተፋቅር ቀስት በሮሮ አመለጠ። ሎሬት ፀጋዬ ገ/መድህን

No comments:

Post a Comment

Related Posts Plugin for WordPress, Blogger...

Recent Articles

Recent Video Uploads

Subscribe Ethiopia Today Videos and Watch on You Tube

Ethiopia Today

  • Active a minute ago with many
  •  
  •  videos
Ethiopia Today bringing you recent information about Ethiopia. It bring you, news, Amharic movies,  Musics and many clips. subscribe and get many Videos on time