የ ሰሜን ተራራ በስሜን ጎንደር የሚገኝ የተራሮች ሰንሰንስለት ሲሆን ከኢትዮጵያ ከፍተኛው ተራራ ራስ ዳሸን በኒሁ ሰንሰለት መካከል ይገኛል። ይህ የተራራ ሰንሰለት ኢትዮጵያ ውስጥ ብቻ የሚገኙ እንስሳቶችን (እንደ ዋልያ፣ ቀይ ቀበሮ፣ ጭላዳ ዝንጀሮ፣ ወዘተ...) የመሳስሉ ዝርያወችን አቅፎ ይዟል። የጥንቱ ግሪክ ጸሐፊ ሆሜር በድርሰቶቹ ውስጥ የግሪኮቹ አማልዕክት በረዶ በበዛበት የኢትዮጵያ ተራሮች እረፍታቸውን እንደሚያሳልፉ መዝግቧል። በአንድ አንድ ተመራማሪወች ዘንድ ይህ ተራራ ሰሜን ተራራ ነው ተብሎ ይታመናል።
Siemens Mountain - Ras Dashen |
No comments:
Post a Comment