የኦሮሞ ፌደራላዊ ኮንግረስ ሊቀመንበር ዶ/ር መረራ ጉዲና ዛሬም ከጠበቆቻቸው ጋር መገናኘት እንዳልቻሉ ተገልጿል።
ዋሽንግተን ዲሲ —
ዶ/ር መረራ ጤንነታቸውም የተሟላ አለመሆኑንና የሚገባላቸውን ምግብ አንዳንድ ጊዜም እንደማይመገቡ ተሰምቷል።
ጠበቆቻቸው እርሳቸውን ለማናገር የሚያደርጉትን ጥረት እንደሚቀጥሉ አስታውቀዋል።
ለሙሉ ዘገባው ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያድምጡ። Read more here
ጠበቆቻቸው እርሳቸውን ለማናገር የሚያደርጉትን ጥረት እንደሚቀጥሉ አስታውቀዋል።
ለሙሉ ዘገባው ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያድምጡ። Read more here
No comments:
Post a Comment