የኩባው መሪ ፊደል ካስትሮ ዜና እረፍት ከተሰማ ጥቂት ቀናት ተቆጥረዋል።
አዲስ አበባ — 
ከተለያዩ የዓለም ማዕዘናት ስለ ካስትሮ ፖለቲካዊ ስብዕና ተቃራኒና ልዩ ልዩ አስተያየቶችም እየተሰሙ ነው።
የቀድሞው የደቡብ አፍሪካ ፕሬዚዳንት ኔልሰን እና የኩባ የቀድሞ መሪ ፊደል ካስትሮ
ምናልባት በሚሊዮን የሚቆጠሩና የፊደል ካስትሮ ዜና እረፍት ሰምተው እንዳዘኑ ሁሉ በአንዳንድ ሥፍራዎች ደስታቸውን የገለፁም እንዳሉ የዓለም መገናኛ ብዙሃን ዘግበዋል።
የዚምባብዌ ፕሬዝዳንት ሮበርት ሙጋቤ እና የኩባ የቀድሞ መሪ ፊደል ካስትሮ
ከሃዘኑም ከደስታውም በመለስ ግን ካስትሮን በፖለቲካ መሪነታቸው በዓለምአቀፍ ግንኙነቶች ያሳደሩት ተፅዕኖ ምን ይመስላል?
በኢትዮጵያ ፖለቲካስ የተጫወቱት ሚና ምን ነበረ?
መለስካቸው አምሃ በጥያቄዎቹ ዙሪያ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በፖለቲካ ሳይንስና ዓለምአቀፍ ግንኙነቶች ክፍለ ትምህርት መምህር ከሆኑት ከዶክተር ካሣሁን ብርሃኑ ጋር ተወያይቷል።
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡ Read more here
No comments:
Post a Comment