Sunday, October 23, 2016

የነ አቶ ኃብታሙ አያሌውና የነ ሶሊያና ሽመልስ ጉዳይ በመጓተቱ ጠበቃቸው ስሞታ አሰሙ

ፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት
የነ አቶ ኃብታሙ አያሌውና የነ ሶሊያና ሽመልስ ጉዳይ በመጓተቱ ጠበቃቸው ስሞታ አሰሙ፡፡
የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ይግባኝ ሰሚ ችሎት በተቃዋሚ ፓርቲ አመራር አባላት በነ አቶ ኃብታሙ አያሌው እንዲሁም በኢንተርኔት አምደኞቹ በነ ሶሊያና ሽመልስ እና በአቃቤ ህግ መካከል ባለው ክርክር ዛሬም ውሣኔ ሳይሰጥ ቀርቷል።
ለዚህ በምክንያትነት የቀረበው በችሎቱ የአዳዲስ ዳኞች መሰየም ነው።
ችሎቱ ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጥቷል።
ውሣኔው በመዘግየቱ ተከሳሾች ላይ ጉዳት ደርሷል ሲሉ የተከሳሾች ጠበቃ ቅሬታቸውን ገልፀዋል።
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡ Read and listen more here

No comments:

Post a Comment

Related Posts Plugin for WordPress, Blogger...

Recent Articles

Recent Video Uploads

Subscribe Ethiopia Today Videos and Watch on You Tube

Ethiopia Today

  • Active a minute ago with many
  •  
  •  videos
Ethiopia Today bringing you recent information about Ethiopia. It bring you, news, Amharic movies,  Musics and many clips. subscribe and get many Videos on time