ሥራ ከጀመረ አንድ አመት እንኳ ያልሞላው የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ችግር ተደራርቦበታል - ከ41ዱ ባቡሮች ሥራ ላይ ያሉት ከ28 አይበልጡም…
ባቡሮቹ በችኮላ ወደ ሥራ እንዲገቡ መደረጉና ከቻይናው ድርጅት ጋር በተገባው ውል ላይ የባቡር መለዋወጪያ እንዲያቀርብ የሚያስር ስምምነት ሳይደረግ መቅረቱ ለተፈጠረው ችግር ሰበብ ሆኗል ተብሏል፡፡
የከተማዋን የትራንስፖርት ችግር ይቀርፋሉ ተብለው፣ በከፍተኛ ወጪ፣ ያውም በብድር የተገዙት እነዚህ ባብሮች አብዛኛውን ጊዜያቸውን በጥገና ማሳለፋቸው አሳሳቢ ነው የሚለው ይህ የሕይወት ፍሬስብሃት ዘገባ ባቡሮቹ መንገዱ ምቾት እየነሳቸው አልፎ አልፎ ከተዘረጋላቸው ሐዲድ እንደሚወጡ፣ በዚህም ሳቢያ ሐዲዱ እንዲጠረብና በግራሶ እንዲለሰልስ መደረጉን ታነሳለች…
ሙሉውን የሕይወት ፍሬስብሃትን ዘገባ ያዳምጡ…
No comments:
Post a Comment