Monday, February 20, 2017

የፈረንሣዩ አኮር ኩባንያ በኢትዮጵያ የሚያስተዳድራቸው ብራንድ ሆቴሎች አምስት ደረሱ

Accor-Hotels-to-enter-ethiopia
- የሦስት ሆቴሎች ስምምነት ተፈረመ
በዓለም ስማቸው ከሚጠራ ትልልቅ ብራንድ ሆቴሎችን ከሚያስተዳድሩ ኩባንያዎች አንዱ የሆነው አኮር ሆቴልስ ግሩፕ፣ ከዚህ ቀደም በኢትዮጵያ እንዲከፈቱ ከተስማማባቸው በተጨማሪ ሦስት አዳዲስ ብራንዶችን ለማምጣት ተስማማ፡፡
አኮር ሆቴልስ ሰሞኑን ከአገር ውስጥ ባለሀብቶች ጋር ስምምነት ያደረገባቸው ሦስት ሆቴሎች እ.ኤ.አ. ከ2019 እስከ 2021 ባለው ጊዜ ውስጥ ለአገልግሎት ይበቃሉ ተብሎ እንደሚጠበቅ ኩባንያው ይፋ አድርጓል፡፡ በአዲስ አበባ በተካሄደ የፊርማ ሥነ ሥርዓት ሦስት አገር በቀል ኩባንያዎች ከአኮር ግሩፕ ጋር ስምምነት ማድረጋቸው ታውቋል፡፡ በዚህ መሠረት ቲሃት ኢንቨስትመንት ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ኩባንያ 162 ክፍሎች ያሉትንና ሜሪኩዩር የተባለውን ብራንድ ሆቴል ለመገንባት ስምምነት አድርጓል፡፡ ከሦስት ዓመታት በኋላ ሥራ እንደሚጀምር የሚጠበቀው ይህ ሆቴል፣ በአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን አካባቢ ይገነባል ተብሏል፡፡ ቲሃት በብረታ ብረት ንግድ ዘርፍ የተሰማራ ኩባንያ መሆኑን ለማወቅ ተችሏል፡፡
አይቢስ ስታይልስ የሚባለውን ብራንድ ሆቴል ለማስተዳደር የተስማማው አኮር ኩባንያ ሜትሮ ሆስፒታሊቲ ሰርቪስስ የተባለው አገር በቀል ኩባንያ ጋር በመደራደር ስምምነቱን መቋጨቱን ይፋ አድርጓል፡፡ የሜትሮ ኩባንያ ንብረት የሚሆነው ሆቴል የሚገነባውም እዚያው ካዛንቺስ አካባቢ ሲሆን፣ 135 ክፍሎች የሚኖሩትና ከሁለት ዓመታት በኋላ ሥራ እንደሚጀምር የሚጠበቅ ነው፡፡ ከሦስቱ ሆቴሎች በክፍሎቹ ብዛት ትልቁ የሆነው አይቢስ የተባለውን ብራንድ የሚይዘው ሆቴል ሲሆን፣ 230 ክፍሎች እንደሚኖሩት ይጠበቃል፡፡
ዓባይ ቴክኒክ ትሬዲንግ የተባለውና ከባድ ተሽከርካሪዎችን የሚያስመጣውና የሥራ ተሽከርካሪዎችን መገጣጠም የጀመረው ይህ ኩባንያ፣ አይቢስ የተባለውን ሆቴል ከአራት ዓመታት በኋላ ዕውን እንደሚያደርግ ሲገለጽ፣ በአፍሪካ ኅብረት ጽሕፈት ቤት አካባቢ የሚገነባው ይህ ሆቴልም ባለ 22 ፎቅ እንደሚሆን ታውቋል፡፡
ሪፖርተር የሦስቱንም ሆቴሎች ባለንብረቶች ስለፕሮጀክቶቻቸው ለማነጋገር ያደረገው ጥረት አልተሳካም፡፡ ይሁንና የአኮር ሆቴልስ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ስቴቨን ዴይንስ እንዲሁም የኩባንያው የኦፕሬሽን ዘርፍ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አሊቪዬ ግራነት ከባለሀብቶቹ ጋር ካደረጉት ስምምነት በኋላ እንደገለጹት፣ የሦስቱ ሆቴሎች መምጣት ከ500 በላይ ክፍሎች እንደሚያስገኙ ይጠበቃል፡፡
ከዚህ ቀደም አኮር ግሩፕ ከእንይ ጄነራል ቢዝነስ ኩባንያ ጋር (የእንይ ሪል ስቴት እህት ኩባንያ) ባደረገው ስምምነት ፑልማን የተባለውን የአኮር ብራንድ ሥራ እንደሚያስጀምሩ እየተጠበቀ ይገኛል፡፡ የዛሬ ሦስት ዓመት ገደማ በተደረገው ስምምነት ወቅት ፑልማን ሆቴል 330 ክፍሎች እንደሚኖሩት ይፋ መደረጉ ይታወሳል፡፡ ለዚህ ሆቴል የ20 ሚሊዮን ዶላር ፋይናንስ ያቀረበው የምሥራቅና ደቡባዊ አፍሪካ የንግድና ልማት ባንክ በማለት ስሙን የቀየረው ፒቲኤ ባንክ ነው፡፡ ከዚህ ባሻገር ኖቮቴል የተባለውን ብራንድ ለማምጣት ንብራስ ሆቴል ከተባለው ኩባንያ ጋር ስምምነት ያደረገው ካቻምና  ነበር፡፡ ለዚህ ሆቴል ግንባታ 25 ሚሊዮን ዶላር እንደሚያስፈልግ መዘገባችን አይዘነጋም፡፡
አኮር ሆቴልስ በአምስቱ ሆቴሎች አማካይነት ከ1,000 በላይ ክፍሎችን እንደሚያስተዳድር ይጠበቃል፡፡ በመላው አፍሪካ ከ19,000 በላይ ክፍሎች ያሏቸውን 111 ሆቴሎች በማስተዳደር ላይ የሚገኘው ይህ የፈረንሣይ ኩባንያ፣ አምስቱንም ሆቴሎች ለማስተዳደር ድርድር ያካሄደው ካሊብራ ሆስፒታሊቲ በተባለው አማካሪ ድርጅት በኩል እንደሆነ ታውቋል፡፡ ካሊብራ ከዚህ ቀደም ራማዳ፣ ቤስት ዌስተርን የተባሉትን ጨምሮ፣ ከደቡብ አፍሪካ ስፐር ኮርፖሬሽን የሚታወቅበትን ስፐር ስቴክ የተባለውን ሬስቶራንት በማደራደር ከግሬት አቢሲንያ ኩባንያ ባለንብረቶች ጋር በማስማማት የቤሰተብ ሬስቶራንቱ ሥራ እንዲጀምር አስችሏል፡፡ በቦሌ አከባቢ መድኃኔዓለም ቤተ ክርስቲያን አካባቢ፣ አቢሲንያ ፕላዛ ላይ የሚገኘው ስፐር ሬስቶራንት አገልግሎት የጀመረ ሲሆን፣ ከሚታወቅባቸው ምግቦች መካከልም ስቴክ ተጠቃሽ ምግብ ነው፡፡ Read more here

22 comments:

  1. spotify-premium-apk-crack
    it can play millions of songs and podcasts for free. Listen to your favorite songs and podcasts and search for music from around the world, a powerful and popular music streaming service for listening to audio files on smartphones.freeprokeys

    ReplyDelete
  2. spotify-premium-apk-crack
    can play millions of songs and podcasts for free. Listen to your favorite songs and podcasts and search for music from around the world, a powerful and popular music streaming service for listening to audio files on smartphones.freeprokeys

    ReplyDelete

  3. driver-toolkit-crack-license-key
     of many optimal/optimally motorist package. You can take advantage of the system for your upgrade & put in all types of motorists. It supports every OS, such as Windows 8/8.1, XP, Windows-7, in addition to Windows-10.
    new crack

    ReplyDelete
  4. If you looking on the internet a Bytefence License key So, you come to the right place now a day shares with you an amazing application serial keys to get register and protect your operating system.

    bytefence reddit

    ReplyDelete
  5. Excellent post.I was looking for this certain information for a very long time.
    I was checking constantly this blog and I am impressed!
    ZBrush Crack provides an arsenal of tools to help with this task, ensuring that no matter what you have in mind, there is a way to get the perfect foundation and then move on to the next level. The best known of these systems is explained here.

    ReplyDelete
  6. They? I know this is a problem, but I was wondering if you know where I can get the captcha plugin for my comment form.
    I use the same blogging platform that you have and have.
    Is it hard for you to find it? Thanks!
    aiseesoft total video converter crack
    sam broadcaster pro crack
    serato dj lite crack
    serato dj lite crack

    ReplyDelete
  7. It's time to plan for the future, and it's time
    to be happy. I read this post if I could
    We offer some interesting things or tips. You may be able to write the following articles about this article.
    I would like to know more about this.
    avast ultimate crack
    avast antivirus crack
    hotspot shield vpn elite crack
    f secure internet security crack

    ReplyDelete
  8. I like your all post. You Have Done really good Work On This Site. Thank you For The Information You provided. It helps Me a lot. It Is Very Informative Thanks For Sharing. I have also Paid This sharing. I am ImPressed For With your Post Because This post is very beneficial for me and provides new knowledge to me. This is a cleverly
    written article. Good work with the hard work you have done I appreciate your work thanks for sharing it.
    It Is very Wounder Full Post.
    windows 8.1 activator crack
    windows 8.1 activator crack
    windows 8.1 activator crack
    windows 8.1 activator crack
    windows 8.1 activator crack

    ReplyDelete
  9. I am very thankful for the effort put on by you, to help us, Thank you so much for the post it is very helpful, keep posting such type of Article.
    KC Softwares PhotoToFilm Crack
    Project IGI 3 PC Game
    TeamViewer Crack

    ReplyDelete
  10. I like your all posts. You have done really good work. Thank you for the information you provide. Keep it up
    armello crack
    ancient cities crack
    Strange Brigade Crack

    ReplyDelete
  11. Ethiopia Today: የፈረንሣዩ አኮር ኩባንያ በኢትዮጵያ የሚያስተዳድራቸው ብራንድ ሆቴሎች አምስት ደረሱ >>>>> Download Now

    >>>>> Download Full

    Ethiopia Today: የፈረንሣዩ አኮር ኩባንያ በኢትዮጵያ የሚያስተዳድራቸው ብራንድ ሆቴሎች አምስት ደረሱ >>>>> Download LINK

    >>>>> Download Now

    Ethiopia Today: የፈረንሣዩ አኮር ኩባንያ በኢትዮጵያ የሚያስተዳድራቸው ብራንድ ሆቴሎች አምስት ደረሱ >>>>> Download Full

    >>>>> Download LINK FD

    ReplyDelete
  12. Ethiopia Today: የፈረንሣዩ አኮር ኩባንያ በኢትዮጵያ የሚያስተዳድራቸው ብራንድ ሆቴሎች አምስት ደረሱ >>>>> Download Now

    >>>>> Download Full

    Ethiopia Today: የፈረንሣዩ አኮር ኩባንያ በኢትዮጵያ የሚያስተዳድራቸው ብራንድ ሆቴሎች አምስት ደረሱ >>>>> Download LINK

    >>>>> Download Now

    Ethiopia Today: የፈረንሣዩ አኮር ኩባንያ በኢትዮጵያ የሚያስተዳድራቸው ብራንድ ሆቴሎች አምስት ደረሱ >>>>> Download Full

    >>>>> Download LINK u6

    ReplyDelete
  13. Send Beautiful, Fresh-Cut Flowers for Any Occasion. Order now. Nationwide Delivery. Sign Up For Offers. Expert Florists. Safe Shopping. Types: Roses, Lavish Flowers, Modern Flowers.

    webstorm crack
    typing master pro crack
    vso Aconvertxtodvd crack
    mackeeper crack
    teamviewer crack with torrent

    ReplyDelete
  14. Internet Download Manager (IDM) is a popular software program that helps users manage and accelerate their download processes from the internet. It is a powerful tool that enhances download speed and allows you to schedule and organize downloads efficiently. IDM is compatible with various web browsers, including Google Chrome, Mozilla Firefox, Microsoft Edge, and others.

    ReplyDelete

Related Posts Plugin for WordPress, Blogger...

Recent Articles

Recent Video Uploads

Subscribe Ethiopia Today Videos and Watch on You Tube

Ethiopia Today

  • Active a minute ago with many
  •  
  •  videos
Ethiopia Today bringing you recent information about Ethiopia. It bring you, news, Amharic movies,  Musics and many clips. subscribe and get many Videos on time