ዶ/ር መረራ ጉዲና ዛሬ ፍርድ ቤት ቀርበው ፖሊስ ለሁለተኛ ጊዜ ተጨማሪ የ28 ቀናት የምርመራ ጊዜ ተሰጦታል።
አዲስ አበባ —
የኦሮሞ ፌዴራሊስት ሊቀመንበር እና የመድረክ ምክትል ሊቀመንበር ዶ/ር መረራ ጉዲና ፖሊስ የጠረጠራቸው ከአሸባሪ ድርጅቶች ጋር በመገናኘትና የሽብር ተልኮ በመቀበል እንዲሁም የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን የሚጥሱ ድርጊቶች ለመፈጸማቸው ፖሊስ ጠርጥሯቸዋል።
ዶ/ር መረራ በቁጥጥር ስር የዋሉት የአውሮፓ ሕብረት በቤልጀም ብራስልስ ባካሄደው የኢትዮጵያ ሁኔታ የእማኝነት ሸንጎ ፊት ቀርበው ቃላቸውን ሰጥተው ወደ ሀገራቸው ከተመለሱ በኋላ ነው።
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡ Read more here
No comments:
Post a Comment